ወደ ውጭ ሀገርለመሄድ በደላሎች መታለል ቀረ!
ወደ ውጭ ሀገር ለመሄድ አስበዋል? በስራ ነው ወይንስ በትምህርት? የፈለጉትን ከ 1200+ በላይ የውጭ ሀገሮች የስራ እና የትምህርት እድል የያዘ መተግበሪያ።
የውጪ ሀገሮች የስራ እና
የትምህርት እድል የያዘ
ተጠቃሚዎች
የደንበኛ እርካታ
ብዙዎች ህይወታቸውን በመቀየር ላይ ናቸው!
እውቅ እና አለምአቀፍ ተቋማት አጋሮቻችን ናቸው
በመጫን ላይ…
ለምን ኢትዮጵያውያን ArifSira App ይመርጣሉ?
እኛ ጥናት እናደርጋለን እርስዎም በማመልከት ላይ ያተኩሩ።
የተረጋገጡ ዝርዝሮች ብቻ
እያንዳንዱ የውጪ ሀገር የስራም ሆነ የትምህርት ስኮላርሺፕ እድሎች ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ተጠንተው ነው የሚለቀቁት እና የሚለጠፉት
በ AI የታገዘ ማመልከቻ
ያለማንም እገዛ በ Ai በመጠቀም የውጪ ሀገር የስራም ሆነ የትምህርት እድሎን በራሶ የሚያመለክቱበት ሲሆን ይሄም ያለምንም የኤጀንሲ ድጋፍ በራሶ የውጪ ሀገር ህልሞን የሚያሳኩበት እድል የያዘ መተግበሪያ ነው
የመጨረሻ ቀን ማስታወቂያዎች
እርሶ የፈለጉት እድሎች በ እርሶ የትምህርት ደረጃ ወይም የስራ እድሎች ባያገኙ እንኳን በቴሌግራም ወይም በተመዘገቡት የእጅ ስልክ ቁጥሮ የማስታወሻ Sms ይላክሎታል የሚፈልጉት እድል በተለቀቀ ጊዜ ያስታውሶታል
ከ45+ አገሮች
ከ አውሮፓ እስከ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ቻይና፣ ቱርክ ከ 45+ ሀገራቶች በላይ የአለም አቀፍ የትምህርት እንዲሁም የውጪ ሀገር የስራ እድሎች ያግኙ እንዲሁም የ ኤንባሲ የቪዛ መጠይቅ ሂደቶች ይገንዘቡ
የማመልከቻ መመሪያዎች
SOP፣ CV እና cover letter ለመፃፍ ደረጃ በደረጃ መመሪያዎች።
እድገትዎን ይከታተሉ
ሁሉንም ማመልከቻዎችዎን በአንድ ቦታ በሁኔታ ማሻሻያዎች ያስተዳድሩ።
እውቅና ያገኙ የቅርብ ጊዜ የስራና የትምህርት እድሎች
ለእርስዎ የተመረጡ ከፍተኛ ክፍያ ያላቸው የስራ እድሎችን እና ሙሉ ወጪያቸው የተሸፈኑ የትምህርት እድሎችን ይመልከቱ።
በልዩ ሁኔታ ተለይተው የቀረቡ የውጩ ሀገር የስራ እንዲሁ አለማቀፍ የትምህርት እድሎች የያዘ
የነፃ ትምህርት እድሎች
የተሳካላቸው ኢትዮጵያውያን
ከድርጅታችን አባላት እውነተኛ ታሪኮች
“ArifSira በአሜሪካ የስራ እድል እንድያገኝ ረድቶኛል። በ3 ወር ውስጥ ከ20+ ድርጅቶች ጋር ቃለ መጠይቅ ተደርጌ ጥሩ ስራ አገኘሁ!”
“በሙሉ የገንዘብ ድጋፍ ያለው ስኮላርሺፕ ለማግኘት የረዳኝ። የማመልከቻ መመሪያዎቹ በጣም ግልጽ እና ተግባራዊ ናቸው።”
“የ499 ብር ኢንቨስትመንቴ ህይወቴን ቀይሮታል። አሁን በGoogle እየሰራሁ ነው። ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እመክራለሁ!”
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ዛሬ አለምአቀፍ ጉዞዎን ይጀምሩ
ከ 38,000+ ኢትዮጵያውያን ጋር ተቀላቀሉ — የውጭ ሀገር ስራ እና ትምህርት እድሎች በአንድ ቦታ።
በማንኛውም ጊዜ ይሰርዙ · ምንም የተደበቀ ክፍያ የለም · ወዲያውኑ መዳረሻ










